ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 ያንጊዜም ባሮክና አቤሜሌክ ወድቀው በታላቅ ድምፅ ጮሁ፤ “ወዮልን! የአምላክ ካህን አባታችን ኤርምያስ ከእኛ ተለየ” አሉ። ምዕራፉን ተመልከት |