ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ሕዝቡም እንዲህ ሰምተው ወደ እርሱ ሮጡ፤ ኤርምያስንም ወድቆ እንደ ሞተም ሆኖ አገኙትና አለቀሱ፤ ልብሶቻቸውንም ቀደዱ፤ በራሳቸውም ላይ ትቢያ ነሰነሱ፤ መራራ ልቅሶንም አለቀሱ። ምዕራፉን ተመልከት |