ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 ይኽንም ጸለየ፤ ጸሎቱንም ከፈጸመ በኋላ ኤርምያስ ወደ ቤተ መቅደስ ገብቶ ቆመ፤ ባሮክና አቤሜሌክም ከእርሱ ጋር ነበሩ፤ ኤርምያስም ነፍሱ ከሥጋው እንደ ተለየች እንደ አንድ ሰው ሆነ። ምዕራፉን ተመልከት |