ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 የሁሉ ጌታ አቤቱ፥ እለምንሃለሁ፤ ሁሉን የምትገዛ ጌታ አንተ ነህ፤ የሚታየውንና የማይታየውን ሁሉ ፈጥረህ የጨረስህ፥ የተሰወረው ሁሉ፥ ሳይፈጠርም ተሰውሮ የነበረው ሁሉ በአንተ ዘንድ አለ።” ምዕራፉን ተመልከት |