ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 ስለ ወገኖችህ ስለ እስራኤልም እለምንሃለሁ፤ ስለ ተወደደው ስለ ሱራፌል ምስጋና፥ በጎ መዓዛ ስላለው ስለ ኪሩቤልም ዕጣን እለምንሃለሁ፤ የጽድቅ ሊቀ መላእክት ሚካኤልም በእውነት አመስጋኝ ነው፤ የሚያበራልኝ፥ ጻድቃንም እስከ ገቡባቸው ድረስ የጽድቅ በሮችን የሚከፍትልኝ እርሱ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |