ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ኤርምያስም እንዲህ ብሎ ጸለየ፥ “ለሰው በጎ መዓዛ የምትሆን አንተ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ ወደ አንተ እስክደርስ ድረስ ዕውቀትን የምትገልጥልኝ እውነተኛ ዐዋቂ አንተ ነህ። ምዕራፉን ተመልከት |