ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ኤርምያስም እንዲሁ ይህን ሁሉ አነበበላቸው፤ ሊፈትናቸውም ወደ ዮርዳኖስ አመጣቸው፤ ጌታም ያላቸውን ይህን ነገር ሲነግራቸው ያገቡ ሰዎች ተለያዩ፤ ሊፋቱም አልወደዱም፤ ኤርምያስንም አልሰሙትም። ምዕራፉን ተመልከት |