ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ከእናንተ ሴቶችን ያገባ ወንድን፥ ወንዶችን ያገቡ ሴቶችንም ፈትናቸው፤ ቃልህን የሰሙ ሰዎችን ወደ ኢየሩሳሌም መልሳቸው፤ ያልሰሙህን ሰዎች ግን ወደ እርሷ ይገቡ ዘንድ አትተዋቸው።” ምዕራፉን ተመልከት |