ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 “ሚስቶቻችንን ለዘለዓለሙ አንተውም፤ ከእኛ ጋራ ወደ ሀገራችን እንወስዳቸዋለን” ያሉ ሰዎችም ነበሩ፤ ከዮርዳኖስም ተሻግረው ወደ ኢየሩሳሌም ደረሱ። ምዕራፉን ተመልከት |