ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ባሮክም ይህን ከተናገረ በኋላ ንስሩ ደብዳቤውን ይዞ በረረ፤ ወደ ባቢሎንም ሄዶ በምድረ በዳ ባለው ቦታ ከከተማ ውጭ ባለ ዛፍ ላይ ዐረፈ። ምዕራፉን ተመልከት |