ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 4:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ጌታም ኀይልን ይሰጥሃል፤ የተወረወረ ፍላጻ ቀንቶ እንዲሄድ አንተም በፈጣሪህ ኀይል ቀንተህ ሂድ እንጂ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |