ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 5:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ኤርምያስ እስኪያልፍ ድረስ ሌሎችም ወገኖች እስኪያልፉ ድረስ በዚያው ቈየ፤ ኤርምያስም ናቡከደነፆርን ከወገኖች የሞተውን የምቀብርበት ቦታ ስጠኝ ብሎ ለምኗልና፥ እርሱም ሰጥቶታልና ሕዝቡ የሞተውን ሰው ሊቀብሩ በዚያ በኩል ዐለፉ። ምዕራፉን ተመልከት |