ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 4:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ኀጢአት የለብሽምና፥ የበለሱን ሙዳይ ከጠበቀ ከእውነተኛው መልአክም ዘንድ የታዘዝሺውን ትእዛዝ ጠብቀሻልና ሥጋዬ በአንቺ እንዲህ ያደርጋል፤ እርሱም ዳግመኛ በኀይሉ ይጠብቅሻል።” ምዕራፉን ተመልከት |