ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 4:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እንደምትነሺም ወደ እነዚህ በለሶች ተመልከች፤ ከተለቀሙ ስድሳ ስድስት ዓመት ነው፤ አልደረቁም፤ አልተሉምም፤ ነገር ግን ወተታቸው እስከ ዛሬ ገና ይፈስሳል። ምዕራፉን ተመልከት |