ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 4:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ባሮክም እንዲህ ብሎ ከጸለየ በኋላ አቤሜሌክ መለሰ፤ “እኔን የሰወረ እግዚአብሔር ለኤርምያስ ወደ ባቢሎን የምንጽፋቸውን ቃሎች ይገልጥልን ዘንድ ዳግመኛ ተነሥተህ ጸልይ” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |