ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 4:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የእግዚአብሔር አገልጋዩ ባሮክ እንዲህ ብሎ ደብዳቤ ጻፈ፥ “ስለ ስድባችንና ስለ ጥፋታችን ያዘንን ሆነን እንወጣ ዘንድ ፈጣሪያችን አልተወንምና ወደ ባቢሎን ለተማረከው ለኤርምያስ ደስታና ሐሤት ይሁን። ምዕራፉን ተመልከት |