ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 4:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ይህንም ከተናገረ በኋላ መልአኩ ከባሮክ ዘንድ ሄደ። ባሮክም እስከ አደባባዩ ድረስ ሸኘው፤ ወረቀትና ጥቁር ቀለምም አመጣ። ምዕራፉን ተመልከት |