ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 4:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ከዚህም በኋላ ወደ ሀገራችሁ አገባችኋለሁ ይላል እግዚአብሔር፤ እስከ ዐሥራ አምስት ቀንም ድረስ ከባቢሎን ያልተለየ ሰው ቢኖር ኤርምያስ ወደ ከተማ ገብቶ በባቢሎን ያሉ እስራኤልን ይዝለፋቸው፤ ይላል እግዚአብሔር።” ምዕራፉን ተመልከት |