ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 4:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ስለዚህ ነገር ጌታችን እንባችንን አይቶ አዘነልን፤ አስቀድሞ ለአባቶቻችን ለአብርሃምና ለይስሐቅ፥ ለያዕቆብም ያጸናውን ቃል ኪዳን ዐሰበ። ምዕራፉን ተመልከት |