ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 3:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከተማዪቱ ባዕድ እንደ ሆነችብኝ በኤርምያስ ዘንድ ይህን ነገር እንዴት እናገራለሁ?” ኢየሩሳሌምም እንደ ሆነች በከተማው ያለውን ምልክት ሁሉ ፈለገ። ምዕራፉን ተመልከት |