ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 3:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እንዲህም አለ፥ “ይህቺ ከተማ ኢየሩሳሌም አይደለችምን? በተራራው ጎዳና መጥቻለሁና፥ ራሴንም ከብዶኛልና፥ እንቅልፌንም አልጨረስሁምና አእምሮዬን ዘንግቼ ምናልባት ተስቶኝ ይሆን? ምዕራፉን ተመልከት |