ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 3:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ዳግመኛም ወደ ከተማ ተመለሰ፤ የሚያውቀውም እንዳለ ፈለገ፤ ነገር ግን አላገኘም፤ “ታላቅ ድንጋጤ በእኔ መጥቶብኛልና አቤቱ፥ አንተ የተመሰገንህ ነህ” አለ። ምዕራፉን ተመልከት |