ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 3:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሁለተኛም ከከተማ ርቆ ወጣ፤ እያዘነም ተቀመጠ፤ ሲሄድም አያውቅም ነበር፤ የበለሱንም ሙዳይ አኖረ፤ “ይህን ድንቁርና እግዚአብሔር ከእኔ እስኪያርቅልኝ ድረስ በዚህ እቀመጣለሁ” አለ። ምዕራፉን ተመልከት |