ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 3:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ሽማግሌውንም፥ “ይህ ወር ምንድን ነው?” አለው፤ እርሱም፦ የኔሳን ወር ዐሥራ ሁለተኛው ቀን፥ ይኸውም ሚያዝያ ነው” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |