ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 3:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ቃሉንም አሰምቶ፥ “የሰማይና የምድር አምላክ፥ በሀገሩ ሁሉ ያሉ የጻድቃን ነፍሳት ዕረፍታቸው የሆንህ ጌታዬና አምላኬ ሆይ፥ አመሰግንሃለሁ፥” አለ። ምዕራፉን ተመልከት |