ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 3:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ከዚህም በኋላ አቤሜሌክ ለዚህ ሽማግሌ ከበለሶቹ ሰጠው፤ እርሱም፥ “አምላክ ወደ ሰማያዊት ሀገር ወደ ኢየሩሳሌም ይምራህ” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |