ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 3:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከዚያም የበለሱን ሙዳይ ተንተርሼ ተኛሁ፤ ከእንቅልፌም በነቃሁ ጊዜ የዘገየሁ መሰለኝ፤ የበለሱንም ሙዳይ ከፍቼ አየሁ፤ መርጬ እንደለቀምኋቸው ወተቱ ሲፈስስ አገኘሁት። ምዕራፉን ተመልከት |