ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 3:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ሄጄም ከዚያ ደረስሁ፤ ያዘዘኝንም ይዤ ተመለስሁ፤ ስሄድም አንዲት ዛፍ አገኘሁ፤ የቀትር ጊዜ ነበርና በበታችዋ ዐርፍ ዘንድ ተቀመጥሁ። ምዕራፉን ተመልከት |