ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 3:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አንተ ግን ተማርከው ወደ ባቢሎን ሄዱ ትላለህ፤ በሕዝቡ ዘንድ ላሉ ለበሽተኞች እንሰጥ ዘንድ አባቴ ኤርምያስ እኔን እንደ ላከኝ ጥቂት በለስ ላመጣ ወደ አግሪጳስ ወይን ቦታ ሄድሁ። ምዕራፉን ተመልከት |