ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 3:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሽማግሌውም እንዲህ አለው፥ “አንተ ከዚች ከተማ አይደለህምን? ይህን ያህል ዘመን ኖረህ የእርሱን ነገር ትጠይቅ ዘንድ ኤርምያስን ዛሬ ማን ዐሰበው? ምዕራፉን ተመልከት |