ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 3:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ያም ሽማግሌ፥ “ኢየሩሳሌም ናት” አለው፤ “ያገኘሁት ሰው የለምና የእግዚአብሔር ካህን ኤርምያስ ወዴት አለ? ሌዋዊው ባሮክና የከተማው ሕዝብ ሁሉስ ወዴት አሉ?” አለው፤ ምዕራፉን ተመልከት |