ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 3:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ተማርኮ በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነፆር እጅ ተሰጥቶአልና፤ እስራኤልንም ያስተምር ዘንድ ወደ ባቢሎን ሄዶአልና ኤርምያስስ ከሕዝቡ ጋር በባቢሎን አለ።” ምዕራፉን ተመልከት |