ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 10:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ስለዚህም በምድር ላይ እንደ ሠሩት ሥራቸው ክፋት ይወቀሳሉ፤ በሥጋ በአንድነት የሚነሡባትን የካዷትንም ትንሣኤ ያዩአታል። ምዕራፉን ተመልከት |