ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 10:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 “ከሞትን በኋላ አንነሣም” አትበሉ፤ ይኽን የሚናገሩና የሚያስቡ ሰዎችን በትንሣኤ ጊዜ እንዳይድኑ ዲያብሎስ ተስፋ ያስቈርጣቸዋልና፥ ትንሣኤም በደረሰችባቸው ጊዜ ያውቃሉ፤ ኀጢአታቸውን ያስብባቸው ዘንድ ባለ ማወቅ ኀጢአት የሠሩ ሰዎች በትንሣኤ ጊዜ ፈጽመው ያዝናሉ፤ በዚያች ቀን እንደሚነሡ አላመኑበትምና። ምዕራፉን ተመልከት |