ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 10:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ሥራቸውንም ስላላሳመሩ ያንጊዜ ያለቅሳሉ፤ ቢቻላቸውስ በዚያ የሚያለቅሱ እንዳይሆኑ፥ በዚህ ዓለም ቢያለቅሱ በተሻላቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |