ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 10:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሐሰተኛ ቃልህን በፊትህ እውነት እንደምታደርገው፥ የተናገርኸው ሐሰቱንም ነገር እውነት እንደምታደርገው፥ በዚያ የምታመካኘው ምክንያት የለህም። ምዕራፉን ተመልከት |