ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 10:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በትንሣኤም ጊዜ በሠራኸው ኀጢአትህ ሁሉ ፍዳህን ትቀበላለህ፤ ከሕፃንነትህ ጀምሮ እስከዚያ ጊዜ ድረስ የተጻፈ ዕዳህን ትጨርሳለህ፤ ኀጢአትህንም ትክድ ዘንድ እንደዚህ ዓለም ሥራ በኀጢአትህ የምታመካኘው ምክንያት የለህም። ምዕራፉን ተመልከት |