ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 10:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እርሷ የሠራኸውን ክፉ ሥራህን ሁሉ የምታውቅብህ ስለሆነ በፈጣሪዋ በእግዚአብሔር ፊትም የምትገልጥብህ ስለ ሆነ የእግዚአብሔር ቃሉ በአንተ አድሮ ይናገርብሃልና። ምዕራፉን ተመልከት |