ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 4:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 መሪ እንዲሆነው፥ ከመረጣቸውና ፈቃዱን ከአደረጉ ከእስራኤል ወገኖችም እንዳይለየው ሁልጊዜ ወደ እስራኤል ፈጣሪ ወደ እግዚአብሔር ይጸልይ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |