ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 4:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በሕጉና በሥርዐቱ በኖሩ ጊዜ፥ እግዚአብሔርም ቸል ብሎ በጠላቶቻቸው እጅ ባልጣላቸው ጊዜ፥ መቃቢስም እንደ እነርሱ በመንገዱ ሁሉ በጎ ሥራ ይሠራ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |