ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 4:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 መቅረዝንና ጋኖችን፥ ጠረጴዛዎችንና ድንኳኖችን፥ አራቱን ኅብርና ቀለበቶችን፥ ለቅድስተ ቅዱሳኑም መብራት የተጣራ ዘይትን፥ እግዚአብሔርን በሚያገለግሉበት ጊዜ እስራኤል በቅድስተ ቅዱሳኑ እንደሚያደርጉት መጋረጃን አሠራ። ምዕራፉን ተመልከት |