ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 4:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የአዝመራውንም መጀመሪያ ይሰጥ ነበር፤ አይሁድም የሚያቀርቡትን የወይኑን ቍርባን ያቀርብና ለሾመው ለሌዋዊው ይሰጥ ነበር፤ አይሁድም የሚያደርጉትን ሁሉ እንዲሁ ያደርግ ነበር፤ ዕጣኑንም ያጣፍጥ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |