ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 4:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በጽዮን ልጅን፥ በኢየሩሳሌምም ቤትን ይሰጠው ዘንድ፥ በነቢዩ አንደበት ከተናገረው ከጥፋትም ያድነው ዘንድ ንስሓ በገባበትና በእግዚአብሔር ፊት በአለቀሰው ልቅሶ ሁሉ ንስሓውን ይቀበለው ዘንድ፥ ምዕራፉን ተመልከት |