ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 3:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 መስጊዳቸውን፥ ጥንቆላቸውንና ጣዖቶቻቸውን፥ ጧትና ማታ ከሰቡት ከፍየሎች ጠቦቶችና ከበጎች መንጋዎች፥ ለጣዖታቱ የሚሠዋውን መሥዋዕቱንና ወይኑንም ያጠፋ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |