ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 3:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ዳግመኛም የእስራኤል ልጆች የሚያደርጉትን የእግዚአብሔርን ሕግ ያስተምሯቸው ዘንድ ወደ መኝታው የሚገቡ፥ ታናናሽ ቅምጥል ልጆቹን የሚጠብቁ ዐዋቂዎችን ከታናናሾቹ ሾመ፤ ሥርዐቱንና ሕጉን፥ አምልኮቱንና ፍርዱን፥ ሞዓባውያንም የሚያደርጉትን ሥርዐት ሁሉ ከምርኮ ልጆች ይሰማ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |