ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 3:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አሁንም ስለ ወለድኻቸው ስለ እነዚህ ልጆች ከአንተ ጋራ ያለውን ቃል ኪዳኔን እጠብቃለሁ፤ ስለ ሠራኸው ኀጢአትህም ያደረግኸውን ንስሓ እቀበላለሁ ይላል ሁሉን የሚችል የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር።” ምዕራፉን ተመልከት |