ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 3:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ያንጊዜም ከጕድጓዱ ወጣ፤ “እኔ እግዚአብሔርን አሳዝኜዋለሁና የወደድኸውን አድርገኝ እንጂ ከአንተ እንዳልለይ እግዚአብሔር እንዲህና እንዲህ ያድርገኝ ብሎ ለነቢዩ ሰገደ፤ ለእኛ ሕግ የለንምና እንደ አባቶች በትእዛዙ አልሄድሁም፤ አባቶቻችንም እንዳስተማሩን ጣዖት እንደምናመልክ አንተ ታውቃለህ። ምዕራፉን ተመልከት |