ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 3:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ትዕቢተኛውንም ከሳተ በኋላ በንስሓ ወደ እርሱ በተመለሰ ጊዜ ስለ ፍርሀትህና ስለ ድንጋጤህ ኀጢአትህን ይቅር እልሃለሁ አለው፤ የአባትን ኀጢአት በልጆች ላይ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ የማመጣ፥ ለሚወድዱኝ፥ ሕጌንም ለሚጠብቁ ግን ለእነርሱ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ ፈጣሪህ እግዚአብሔር እኔ ነኝና። ምዕራፉን ተመልከት |