ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 እርሱም መለሰልኝ፤ እንዲህም አለኝ፥ “የዚህ የዛሬው ዓለም ፍጻሜው ገና አልሆነምና፤ የእግዚአብሔርም ክብር በውስጡ ለዘለዓለም ተገልጦ የሚኖር አይደለምና-። ስለዚህም ጽኑዓን ለድኩማን ለመኑ። ምዕራፉን ተመልከት |