ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 እንግዲህ ዛሬ መዋቲው በሕይወት ሳለ፥ ኀጢአትም በዝታ ሳለች ጻድቃን ስለ ኃጥኣን ከለመኑ ያንጊዜስ እንደዚሁ እንደ ምን አይሆንም?” ምዕራፉን ተመልከት |